አዲስ የውድድር ዘመን፣ አዲስ ፉክክር — 18ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ምን ይዘው ይመጣሉ? | ክፍል ሁለት

በ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ዕይታችን ክፍል አንድ ሲዳማ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ነገሌ አርሲ፣ መቻል፣ ፋሲል ከነማ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ባህር ዳር…

Read More

ኢትዮጵያ በሜዳዋ በሴኔጋል 1-0 ተሸነፈች

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ J ሁለተኛ ጨዋታዋን ያደረገችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሴኔጋልን አስተናግዳ 1-0 በመሸነፍ በማጣሪያው ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቷን አስመዝግባለች። የጨዋታውን…

Read More

በባህር ዳር ያለን ታሪክ ለእኛ የስነ ልቦና ጥንካሬ ይሰጠናል – ከነአን ማርክነህ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ከሴኔጋል ጋር ነገ ለሚደረገው ጨዋታ ቡድኑ በጥሩ መንፈስ ዝግጅቱን እያደረገ መሆኑን ተናገረ። ከነአን ከጨዋታው በፊት ለጋዜጠኞች በሰጠው ሀሳብ፣ ብሔራዊ…

Read More

ዋልያዎቹ ለሴኔጋሉ ጨዋታ በሚገባ ተዘጋጅተዋል – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ፣ ዋልያዎቹ ከሴኔጋል ጋር ለሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ በሚገባ መዘጋጀታቸውን ገለጸ። ከጨዋታው አስቀድሞ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ቆይታ ያደረገው አቡበከር፣ ግብ…

Read More